መቅረዝ እንደ እንደስሙ የወንጌሉን ብርሃን ለማብራት የሚያገለግል ድኅረ ገጽ ሲሆን በቅዱስ ወንጌል አስተምህሮ ላይ የተመሠረቱ የክርስትና መሠረተ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ድኅረ ገጽ ነው። መልእክቶችን በማንበብ አምነትዎን በሚገባ ይወቁ ለሌሎችም ያሳውቁ።